Ezra 2
World English Bible (en) → Amharic Bible (am)
- 1
የባቢሎንም ንጉሥ ናቡከደነፆር ወደ ባቢሎን ከማረካቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ወደ እየከተማቸው የተመለሱት የአገር ልጆች እነዚህ ናቸው።
- 2
ከዘሩባቤል፥ ከኢያሱ፥ ከነህምያ፥ ከሠራያ፥ ከረዕላያ፥ ከመርዶክዮስ፥ ከበላሳን፥ ከመሴፋር፥ ከበጉዋይ፥ ከሬሁም፥ ከበዓና ጋር መጡ።
- 3
የእስራኤልም ሕዝብ ሰዎች ቍጥር ይህ ነው፤ የፋሮስ ልጆች፥ ሁለት ሺህ መቶ ሰባ ሁለት።
- 4
የሰፋጥያስ ልጆች፥ ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።
- 5
የኤራ ልጆች፥ ሰባት መቶ ሰባ አምስት።
- 6
ከኢያሱና ከኢዮአብ ልጆች የሆኑ የፈሐት ሞዓብ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ አሥራ ሁለት።
- 7
የኤላም ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
- 8
የዛቱዕ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ አርባ አምስት።
- 9
የዘካይ ልጆች ሰባት መቶ ስድሳ።
- 10
የባኒ ልጆች፥ ስድስት መቶ አርባ ሁለት።
- 11
የቤባይ ልጆች፥ ስድስት መቶ ሀያ ሦስት።
- 12
የዓዝጋድ ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ ሀያ ሁለት።
- 13
የአዶኒቃም ልጆች፥ ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት።
- 14
የበጉዋይ ልጆች፥ ሁለት ሺህ አምሳ ስድስት።
- 15
የዓዲን ልጆች፥ አራት መቶ አምሳ አራት።
- 16
ከሕዝቅያስ ወገን የአጤር ልጆች፥ ዘጠና ስምንት።
- 17
የቤሳይ ልጆች፥ ሦስት መቶ ሀያ ሦስት።
- 18
የዮራ ልጆች፥ መቶ አሥራ ሁለት።
- 19
የሐሱም ልጆች፥ ሁለት መቶ ሀያ ሦስት።
- 20
- 21
የነጦፋ ሰዎች፥ አምሳ ስድስት።
- 22
የዓናቶት ሰዎች፥ መቶ ሀያ ስምንት።
- 23
የዓዝሞት ልጆች፥ አርባ ሁለት።
- 24
የቂርያትይዓሪምና የከፊራ የብኤሮትም ልጆች፥ ሰባት መቶ አርባ ሦስት።
- 25
የራማና የጌባ ልጆች፥ ስድስት መቶ ሀያ አንድ።
- 26
የማክማስ ሰዎች፥ መቶ ሀያ ሁለት።
- 27
የቤቴልና የጋይ ሰዎች፥ ሁለት መቶ ሀያ ሦስት።
- 28
የናባው ልጆች፥ አምሳ ሁለት።
- 29
የመጌብስ ልጆች፥ መቶ አምሳ ስድስት።
- 30
የሁለተኛውም ኤላም ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
- 31
የካሪም ልጆች፥ ሦስት መቶ ሀያ።
- 32
የሎድና የሐዲድ የኦኖም ልጆች፥ ሰባት መቶ ሀያ አምስት።
- 33
የኢያሪኮ ልጆች፥ ሦስት መቶ አርባ አምስት።
- 34
የሴናዓ ልጆች፥ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ ሠላሳ።
- 35
ካህናቱ፤ ከኢያሱ ወገን የዮዳኤ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት።
- 36
የኢሜር ልጆች፥ ሺህ አምሳ ሁለት።
- 37
የፋስኮር ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ አርባ ሰባት።
- 38
የካሪም ልጆች፥ ሺህ አሥራ ሰባት።
- 39
ሌዋውያኑ፤ ከሆዳይዋ ወገን የኢያሱና የቀድምኤል ልጆች፥ ሰባ አራት።
- 40
መዘምራኑ፤ የአሳፍ ልጆች፥ መቶ ሀያ ስምንት።
- 41
የበረኞች ልጆች፤ የሰሎም ልጆች፥ የአጤር ልጆች፥ የጤልሞን ልጆች፥ የዓቁብ ልጆች፥ የሐጢጣ ልጆች፥ የሶባይ ልጆች፥ ሁሉ መቶ ሠላሳ ዘጠኝ።
- 42
ናታኒም፤ የሲሐ ልጆች፥ የሐሡፋ ልጆች፥
- 43
የጠብዖት ልጆች፥ የኬራስ ልጆች፥ የሲዓ ልጆች፤
- 44
የፋዶን ልጆች፥ የልባና ልጆች፥
- 45
የአጋባ ልጆች፥ የዓቁብ ልጆች፥ የአጋብ ልጆች፥ የሰምላይ ልጆች፥ የሐናን ልጆች፥
- 46
የጌዴል ልጆች፥ የጋሐር ልጆች፥ የራያ ልጆች፥
- 47
የረአሶን ልጆች፥ የኔቆዳ ልጆች፥
- 48
የጋሴም ልጆች፥ የዖዛ ልጆች፥ የፋሴሐ ልጆች፥
- 49
የቤሳይ ልጆች፥ የአስና ልጆች፥ የምዑናውያን ልጆች፥ የንፉሰሲም ልጆች፥
- 50
የበቅቡቅ ልጆች፥ የሐቁፋ ልጆች፥ የሐርሑር ልጆች፥
- 51
የበስሎት ልጆች፥ የምሒዳ ልጆች፥
- 52
የሐርሳ ልጆች፥ የበርቆስ ልጆች፥
- 53
የሲሣራ ልጆች፥ የቴማ ልጆች፥ የንስያ ልጆች፥ የሐጢፋ ልጆች።
- 54
የሰሎሞንም ባሪያዎች ልጆች፤ የሶጣይ ልጆች፥ የሶፌሬት ልጆች፥ የፍሩዳ ልጆች፥
- 55
የየዕላ ልጆች፥ የደርቆን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፥
- 56
የሰፋጥያስ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፈክራት ልጆች፥ የሐፂቦይም ልጆች፥ የአሚ ልጆች።
- 57
እነዚህ ናታኒም ሁሉና የሰሎሞን ባሪያዎች ልጆች ሦስት መቶ ዘጠና ሁለት ነበሩ።
- 58
ከቴልሜላ፥ ከቴላሬሳ፥ ከክሩብ፥ ከአዳን፥ ከኢሜር የወጡ እነዚህ ነበሩ፤ ነገር ግን የአባቶቻቸውን ቤቶችና ዘራቸውን ወይም ከእስራኤል ወገን መሆናቸውን ያስታውቁ ዘንድ አልቻሉም፤
- 59
የዳላያ ልጆች፥ የጦብያ ልጆች፥ የኔቆዳ ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ ሁለት ነበሩ።
- 60
ከካህናቱም ልጆች፤ የኤብያ ልጆች፥ የአቆስ ልጆች፥ ከገለዓዳዊው ከቤርዜሊ ልጆች ሚስት ያገባ፥ በስሙም የተጠራ የቤርዜሊ ልጆች።
- 61
እነዚህ በትውልድ መጽሐፍ ትውልዳቸውን ፈለጉ፤ ነገር ግን አልተገኘም፥ ከክህነትም ተከለከሉ።
- 62
ሐቴርሰታም። በኡሪምና በቱሚም የሚፈርድ ካህን እስኪነሣ ድረስ ከቅዱሰ ቅዱሳን አትበሉም አላቸው።
- 63
- 64
ፈረሶቻቸውም ሰባት መቶ ሠላሳ ስድስት በቅሎቻቸውም ሁለት መቶ አርባ አምስት፥
- 65
ግመሎቻቸውም አራት መቶ ሠላሳ አምስት፥ አህዮቻቸውም ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሀያ ነበሩ።
- 66
በኢየሩሳሌምም ወዳለው ወደ እግዚአብሔር ቤት በመጡ ጊዜ ከአባቶች ቤቶች አለቆች አያሌዎች ለእግዚአብሔር ቤት በስፍራው ይሠራ ዘንድ በፈቃዳቸው ሰጡ።
- 67
ስድሳ አንድ ሺህም የወርቅ ዳሪክ፥ አምስት ሺህም ምናን ብር፥ አንድ መቶም የካህናት ልብስ እንደ ችሎታቸው ወደ ሥራው ቤተ መዛግብት አቀረቡ።
- 68
ካህናቱና ሌዋውያኑም፥ ከሕዝቡም አያሌዎች፥ መዘምራኑና በረኞቹም፥ ናታኒምም በከተሞቻቸው፥ እስራኤልም ሁሉ በከተሞቻቸው ተቀመጡ።